መስፈርት፡ . አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃ፡ Diploma in Management . የስራ ልምድ፡ ከ 2 ዓመት በላይ . ፋብሪካ ላይ የሰሩ ቅድሚያ ያገኛሉ . ጾታ፡ ወንድ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። አድራሻ፡ . ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ቶሚ ታወር 9ኛ ፎቅ ቁጥር 902 ስልክ፡ 0115 15 85 53 . ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ዋናው መስሪያ ቤት ስልክ፡ 011 270 70 30/ 0911 51 68 43