Sorry, This Job is expired!

የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ

  • 1 views


Position: የኔትወርክ አድሚኒስትሬተር I
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የኔትወርክ አድሚኒስትሬተር I መነሻ የወር ደመወዝ፡ 3,934.00 ብዛት፡ 1 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም/ሳይንስ፣ በማኔጅመንት በኢንፎርሜሽን ሲስተም /MIS/ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች ማሳሰቢያ፡ - የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ - የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት - የመመዝገቢያው ቀንና ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት 6 ኪሎ የሰማዕታት ሐውልት አጠገብ በሚገኘው የሰው ሃብት ልማት ስራ አመራርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ቁጥር 10፣ ቢሮ ቁጥር 101 ይሆናል። - የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልክ ይገልጻል። - ከተፈላጊ ትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ በተጨማሪ በፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተፈላጊ ችሎታዎች መመሪያ መሰረት ለስራ መደቡ የሚያሟሉ ቀንርበው መመዝገብ ይችላሉ። - ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች ላይ ለመመዝገብ ከደረጃ1 እስከ ደረጃ V ማስረጃ ይዛችሁ የምትቀርቡ ዕጩ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ አለባቸው። - መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል። - አመልካቾች በማስታወቂያው መሰረት ያላቸውን የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው። ስልክ ቁጥር፡፡011 1 22 67 01 በተቋሙ የሚቀርቡ አገልግሎቶች የሰርቪስ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚቀርብ የካፍቴሪያ አገልግሎት፣ ከስራ ጋር ተዛማጅነት ያላቸው የአጭርና የረዥም ጊዜ ስልጠና እና ተቋማዊ ሰላም ያለው