No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሹፌር I ደረጃ፡ VI ደመወዝ፡ 2,799 የትምህርት ዓይነት፡ የቀለም ትምህርት የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ብዛት፡ 9 የስራ ቦታ፡ በዋናው መ/ቤት እና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ማሳሰቢያ፡ - አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 /አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናቶች ብቻ ማመልከት ይችላሉ፡፡ - የምዝገባ ቦታና ሰዓት ከ22 ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ መክሊት ህንጻ 10ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 10-7 በስራ ሰዓት ጠዋት ከ2:30-6:30 ከሰዓት ከ7:30 እስከ 11:30 ድረስ - በምዝገባ ወቅት አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ኦሪጅናልና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል - የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ በዋናው መ/ቤት እና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች - ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ። ስልክ ቁጥር፡፡011 667 34 31