GeezJobs CV writing

Sorry, This Job is expired!

No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.


View All Latest Jobs Today
Back to other Opportunities

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ

ሰርኩሌሽን ሠራተኛ I



Employer: የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 5 years ago
Deadline: Submission date is over

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሰርኩሌሽን ሠራተኛ I ደረጃ፡ V ተፈላጊ ችሎታ፡ በላይብረሪ ሣይንስ፣ በላይብረሪና ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢንፎርሜሽን ማኔጅመንት፣ በኢንፎርሜሽን ሣይንስ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ማኔጅመንት፣ ኮምፒዩተር ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ማኔጅመንት፣ ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በትምህርት እቅድና ስራ አመራር፣ ላይብረሪ እና ሳይንስ እና ኢንፎርሜሽን ወርክ፣ ላይብረሪ እና ኢንፎርሜሽን ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ላይብረሪ እና ኢንፎርሜሽን ሰርቪስ ኦፕሬሽን፣ ላይብረሪ እና ሰርቪስ አሲስታንስ፣ በኮምፒዩተር ሀርድዌር እና ኔትወርኪንግ ሰርቪስ፣ ሪከርድ ማኔጅመንት፣ ኢንፎርማቲክስ፣ በዳታ ቤዝ፣ በኢንፎርሜሽን ስተዲ፣ በትምህርት አመራር ዲፕሎማ 0 ዓመት ክፍት የስራ መደብ ብዛት፡ 5 (አምስት) ደመወዝ፡ 2,344 ማሳሰቢያ፡ - ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ። - የትምህርት ዝግጅትም ሆነ የስራ ልምድ ቀጥታና አግባብነት ያለው ሊሆን ይገባል - በተመጣጣኝ ዋጋ ለሰራተኞች የካፍቴሪያ አገልግሎት ይሰጣል - በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል - ከቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤቶች የደረጃ /Level/ ተመራቂዎች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል - አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ በሚወስደው መንገድ ባለው በዩኒቨርስቲው ዋናው ግቢ በሚገኘው የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 123 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን - በተጨማሪም በዩኒቨርስቲው ዌብሳይት ላይ መመልከት ትችላላችሁ http://www.ecsu.edu.et/ የዩኒቨርስቲው የስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት - ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት 2:15 - 6:15 ከሰዓት 7:15 - 11:15 - አርብ ጠዋት 2:15 - 5:45 ከሰዓት 7:45 - 11:15 ስልክ ቁጥር፡ 011 6 46 23 47 ፖ.ሳ.ቁ፡ 5648