No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.
መስፈርት የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሠራተኛ III ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ በማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሰፕላይስ ማኔጅመንት አካውንቲንግ የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ በንብረት ክትትልና ቁጥጥር ስራዎች ደረጃ፡ VIII ደመወዝ፡ 3,934 ማሳሰቢያ፡ የመመዝገቢያ ቦታ፡ በብሔራዊ ቤተመንግስት 3ኛ በር አመልካቾች ማመልከቻና ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ ይችላሉ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 011 8 27 18 96 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።