No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.
ጂኤም ፈርኒቸር አ.ማ. ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሽያጭ ዋና ክፍል ኃላፊ የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ቅጂ CV (Curriculum Vitae) እንዲሁም ማመልከቻ ጋር በማያያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ዓለምገና በግንባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። አድራሻ፡ ሰበታ ዓለምገና ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ወይም አንኮር ሆቴል አጠገብ ስልክ፡ 011 387 02 06፣ 011 387 06 23