Sorry, This Job is expired!

የማዕድንና ነዳጅ ሚንስቴር

የማዕድንና ነዳጅ ሚንስቴር

  • 1 views


Position: የሶፍትዌር ፕሮግራመር III
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 4 years ago
Deadline: Submition date is over

የማዕድንና ነዳጅ ሚንስቴር ከዚህ ቀጥሎ የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሶፍትዌር ፕሮግራመር III ደመወዝ፡ 6,193 ብዛት፡ 1 ተፈላጊ ችሎታ፡ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የትምህርት መስክ የባችለር ዲግሪ ያላቸው እና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ልምዱ የሚገኝበት የስራ ዓይነት፡ የሶፍትዌር ባለሙያ እና በተዛማጅ የስራ መስክ የተገኘ የስራ ልምድ ማሳሰቢያ፡ 1. መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በግንባር በመቅረብ ወይም በፖስታ ቤት በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ 2. አመልካቾች ከማመልከቻችሁ ጋር የህይወት ታሪክ (Curriculum Vitae) ሞልታችሁ ማቅረብ አለባችሁ 3. አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በሚኒስቴሩ ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 508 በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ 4. ከቴክኒክና ሙያ ወይም ከኮሌጅ በሌቭል (Level) የተመረቀ/ች በሙያው የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት (COC) ማቅረብ ይኖርበታል/ይኖርባታል 5. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ 6. ሁሉም የስራ መደቦች በሲቪል ሰርቪስ የነጥብ የስራ ምዘና እና ደረጃ አወሳሰን ጥናት የተፈላጊ ችሎታ መመሪያ መሰረት የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ የምታሟሉ መሆን አለባችሁ። አድራሻ፡ የካ ክፍለ ከተማ ከላም በረት ወደ ወሰን በሚወስደው መንገድ ኢትዩ ቻይና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ፊት ለፊት ወይም ከሳህሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ወደ ወሰን በሚወስደው መንገድ ትራፊክ መብራት ሳይደርስ። ስልክ ቁጥር፡ 0116 67 55 84 ፖ.ሣ.ቁጥር፡ 486