የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። Job Title: Lawyer II Salary: 11,210.00 Alternative I Education: 1st Degree in Law Total work experience after graduation: 2 years experience in Law profession after placement with Degree Alternative II Education: 2nd Degree in Law or related field with Zero years of Experience Total work experience after graduation: None Additional Requirements: Competency Test Required No.: As Required ማሳሰቢያ፡ 1. የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት 2. በኃላፊነት ለወጣው ማስታወቂያ የስልክ አበል፣ የማኔጅመንት አበል እና የትራንስፖርት አቅርቦት 3. የስራ ልምድ በማይጠይቁ የስራ መደቦች ላይ የሚወዳደሩ አመልካቾች ትምህርታቸውን ያጠናቀቁት በ2010 ዓ.ም እና በኋላ መሆን አለበት። 4. የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት 5. መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ሜክሲኮ በሚገኘው አዲሱ ኬኬር ህንፃ በሆነው የድርጅቱ ዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ሰው ኃይል ምደባ ቢሮ ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ይዛችሁ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ የምችሉ መሆኑን እንገልጻለ።