የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክተር ደመወዝ፡ 10,521.00 ብዛት፡ 1 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም የመጀመሪያ ዲግሪ በኔትወርክ ሲስተም በዳታ ቤዝ ሲስተም በሶፍትዌር ዴቨሎፕመንትና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሲስተም 10 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርትና ከዚያ በላይ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በባለስልጣኑ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 24 በመቅረብ አስፈላጊውን ማስረጃና ሲቪ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። - ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ። - በሌብል ለተመረቁ COC ያስፈልጋል። ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ ቁጥር፡ 011 550 77 33/35 ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ሳጂዳ ቢዝነስ ሴንተር 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 24