ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ ቀጣሪ ድርጅት: አማን ሄልዝኬር ትሬዲንግ/ማኑፋክቸሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ የሥራ መደቡ: ጀማሪ ሂሳብ ባለሙያ የሥራ ቦታ: ዋናዉ መሥሪያ ቤት ፆታ: አይለይም መስፈርቶች የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ የሥራ ልምድ: በሂሳብ መዝገብ አያያዝ (2) ሁለት ዓመትና እና ከዚያ በላይ የሠራ/ች ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት ማስታወቂያው የወጣበት ቀን...