ተፈላጊ ችሎታ: በመጀመሪያ ዲግሪ በኢንጅነሪንግ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ የሥራ ልምድ: 0 አመት ብዛት: 15 ጾታ: ወንድ ደሞዝ: በስምምነት እና ማራኪ ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል የስራ ቦታ: ቃሊቲ
ተፈላጊ ችሎታ: የድሮው 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ደረቅ 1 ወይም ህዝብ 1 የሥራ ልምድ: 4 ዓመት የሥራ ልምድ ብዛት: 2 ጾታ: ወንድ ለሹፌር የሥራ መደብ የመኖሪያው አካባቢ: ቃሊቲ ውኃ ልማት አካባቢ ወይም ለአካባቢው ቅርብ የሆነ ደሞዝ: በስምምነት እና ማራኪ ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል