GeezJobs
E

Enyi General Business PlC


Explore 2 Job Vacancies at Enyi General Business PlC

ፕሮጀክት አካውንታንት

  • 2 Years
  • Addis Ababa - Ethiopia
  • Posted: Today
  • March, 30/2026 (7 days left)

የስራ አጠቃላይ መግለጫ ፕሮጀክት አካውንታንቱ በፕሮጀክት ውስጥ የፋይናንስ እና የሂሳብ አያያዝ ስራዎችን በትክክል በመከናወን የፕሮጀክቱን የገንዘብ እንቅስቃሴ እንዲሁም ሪፖርት አቀራረብ ይቆጣጠራል። ዋና ኃላፊነቶች የፕሮጀክት ሂሳብ አያያዝን ማከናወን የገንዘብ ግብይቶችን መመዝገብና መቆጣጠር ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ማቅረብ የፋይናንስ ሰነዶችን መጠበቅና ማስተናገድ ከፕሮጀክት ቡድን ጋር በቅርብ መስራት መስፈርቶች የትምህርት ደረጃ: ከታወ...

ግሬደር ኦፕሬተር

  • 8 Years
  • Addis Ababa - Ethiopia
  • Posted: Today
  • March, 30/2026 (7 days left)

የስራ አጠቃላይ መግለጫ ግሬደር ኦፕሬተሩ በፕሮጀክት ቦታ ላይ የመንገድ ማስተካከያና ደረጃ ማድረግ ስራዎችን በማካሄድ የማሽኑን ትክክለኛ አጠቃቀም እና የደህንነት መመሪያዎችን ይከተላል። ዋና ኃላፊነቶች ግሬደር ማሽን መንቀሳቀስና ስራ ማካሄድ መንገድ ማስተካከያና ደረጃ ማድረግ የማሽን መደበኛ ምርመራና ንጽህና መጠበቅ የደህንነት መመሪያዎችን መከተል ከፕሮጀክት ቡድን ጋር መስራት መስፈርቶች የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ...

Get Job Alerts on Your Telegram – matching your criteria