Qualification: ba degree or tvet level-4 with coc in logistics, supply chain management, or a related field relevant work experience of 1–3 years in logistics, procurement, or supply chain operations skills and competencies: basic understanding of supply chain...
Job requirement qualification: በቡና መቅመስ ሙያ የሠለጠነች እና ሰርቲፊኬት ማቅረብ የምትችል በሙያው 1/አንድ/ ዓመት የሥራ ልምድ ያላት የቡና ጥራት መለያየት እና ምርመራ ማድረግ የምትችል ትክክለኛ ውጤት ለመስጠት ከፍተኛ ትኩረት ያላት ጥሩ የግንኙነት እና የቡድን ስራ ችሎታ ያላት