በአዲሰ አበባ በየትኛውም አካባቢ ለምትኖሩ በተለይ በጎሮ፣ በቱሊዲምቱ፣ በወርገኖ፣ በቃሊቲ እና በአቃቂ ለምትኖሩ ስራ ፈላጊዎች በሙሉ ደርጅታችን ትራንሽን ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ (ቴክኖ ሞባይል) ከታች ለተገለጸው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳደሮ መቅጠር ይፈልጋል:: የስራ መደቡ መጠሪያ የጥራት ተቆጣጣሪ (quality controller) የት/ት ደረጃ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች የስራ ልምድ አይጠይቅም ጾታ ሴት/ወንድ ...