Niqu Saving and Credit Cooperative Society
የማርኬትንግ እና ሽያጭ ባለሙያ
Posted
1 month ago
Experience
0 year
Deadline
Closed
ንቁ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መሰ/ህ/ሥራ ማኀበር ባለው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደቡ መጠሪያ፡- የማርኬትንግ እና ሽያጭ ባለሙያ
ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመርያ ዲግሪ በማንኛውም ትምህርት ዘርፍ እና የማርኬትንግ እና ሽያጭ ፍላጎት ያለው
የስራ ልምድ፡- 0 አመት
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ እና አዲስ አበባ ዙርያ
ፆታ፡- ወንድ/ሴት
ብዛት፡- 20
ደሞዝ፡- በድርጅቱ ስኬል
ዋና ዋና ኃላፊነቶች እና ግዴታዎች
የግብይት እና ሽያጭ ኦፊሰሩ (Marketing and Sales Officer) አዳዲስ አባልነትን በማሳደግ፣ የህብረት ስራ ማህበሩን አገልግሎቶች እና ምርቶች በማስተዋወቅ፣ እንዲሁም የአክሲዮን ሽያጭን እና የቁጠባ ባህልን የማሳደግ ኃላፊነት አለበት። የዚህ የስራ መደብ ዋና ትኩረት አዳዲስ አባላትን መመልመል፣ የፋይናንስ ምርቶችን ማስተዋወቅ እና በተቀማጭ ገንዘብ፣ በተበዳሪዎች ቁጥር እና በአጠቃላይ የቅርንጫፍ ተደራሽነት ላይ ቀጣይነት ያለው እድገት ማረጋገጥ ነው።
ይህ የሥራ መደብ የግብይት ስልቶችን በመተግበር፣ የመስክ የሽያጭ ተግባራትን በመምራት እና የብድር አሰባሰብ ጥረቶችን በመደገፍ ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። ኦፊሰሩ በቅርንጫፍ የሚያቀርብበት: ኦፕሬሽን ማናጀር (Operational Manager) ቁጥጥር ስር ሆኖ፣ ለአዳዲስ አባላት፣ ለአክሲዮን ሽያጭ እና ለቁጠባ መሰብሰብ እና ብድር ተላመሽ የተቀመጡትን ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ የሥራ ግቦች እንዲሳኩ ይሰራል ።
Skills Required:
- Any / Field
- Accounting / Finance
- Customer / Service / Secretarial
- Sales / Marketing / Business / Management
Quick Actions
Share Vacancy