የስራ መስፈርቶች ድርጅታችን የተለያዩ ቦታዋች ለደንበኞች ለሚያደርሳቸው እቃዎች ሞተረኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፍልጋል። ከታች የተዘረዘሩት መስፈርት የምታሞሉ ከታች ባለው ስልክ ቴሌግራም ላይ መንጃ ፍቃዶትን ይላኩልን። መሟላት ያልባቸው መስፈርቶች አንድ ዓመት የስራ ልምድ ከሰው ጋር የመግባብት እና መላመድ የሚችል ቀልጣ እና ንቁ ሰው ከግል ሆነ ከመንግስት ቤት ሕጋዊ ዋስትና ማቅረብ የሚችል ስራውን በ...
View Job Detail