Position Title: ሞተረኛ
Employer: Ashewa Technology Solution S.C.
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Salary: As per company's scale
Posted date: 1 hour ago
Deadline: March, 30/2026 (14 days left)
የስራ መስፈርቶች
ድርጅታችን የተለያዩ ቦታዋች ለደንበኞች ለሚያደርሳቸው እቃዎች ሞተረኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፍልጋል። ከታች የተዘረዘሩት መስፈርት የምታሞሉ ከታች ባለው ስልክ ቴሌግራም ላይ መንጃ ፍቃዶትን ይላኩልን።
መሟላት ያልባቸው መስፈርቶች
- አንድ ዓመት የስራ ልምድ
- ከሰው ጋር የመግባብት እና መላመድ የሚችል ቀልጣ እና ንቁ ሰው
- ከግል ሆነ ከመንግስት ቤት ሕጋዊ ዋስትና ማቅረብ የሚችል
- ስራውን በታማኝነት እና በትጋት የሚሰራ
- ከሌሎች ስራተኞች ጋር በህብረት መስራት የሚችል
How to apply
ለማመልከት
hr@ashewa.com