• Filter Jobs:

Finance Department Manager Jobs In Ethiopia

የፋይናንስ መምሪያ ስራ አስኪያጅ

  • Posted: 4 days ago
  • Deadline: February, 24/2026 (4 days left)

የትምህርት ደረጃ ማስተርስ/ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም ቢዝነስ አና አስተዳደር ወይም በስራ አመራር የስራ ልምድ ማስተርስ ላለው 6 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ወይም የባችለር ዲግሪ ላለው 10 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 4 አመት የፋይናንስ ነክ ስራዎች በመምራት የተገኘ የስራ ልምድ ያለው/ላት የስራ ቦታ አዲስ አበባ

View Job Detail  


Get Job Alerts on Your Telegram – matching your criteria