መግቢያ ድርጅታችን ኤፍ ብራዘርስ ትሬዲንግ ኅላ /የተ/የግ/ማህበር የተሽከርካሪ፣ የቢሮ እና የግል መጠቀሚያ አክሰሰሪዎችን እና የቆዳ ውጤቶች በማምረት የተካነ የሀገር ውስጥ አምራች ኩባንያ ነው። በአሁኑ ወቅት ልምድ ያላቸው እና ብቁ ሴት የመስክ አስተዋዋቂ እና ሽያጭ ሰራተኞች እንፈልጋለን። የስራ መደብ፡ የመስክ አስተዋዋቂ እና ሽያጭ ሰራተኛ ቦታ፡ አዲስ አበባ የስራ ሰዓት፡ በቀን ለ 4 -8 ሰዓት ደሞዝ፡ የተጣራ ከ ብር 8,000 ጀ...
View Job Detail