AM Business & Investment Group
Verified
We are Seeking Spare Parts Salesperson
Lancha, Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
1 month ago
Experience
4 / 6 years
Salary
Negotiable
Deadline
Closed
የስራ መደብ:
ድርጅታችን በተሽከርካሪ መለዋወጫ ሽያጭ ዘርፍ ብቁ እና ልምድ ያለው/ያላት ሰራተኛ ለመቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- ቢያንስ 6 (ስድስት) ዓመት በተሽከርካሪ መለዋወጫ ሽያጭ ዘርፍ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- ዲግሪ ባለቤት ከሆነ/ች ቢያንስ 4 (አራት) ዓመት ተዛማጅ የስራ ልምድ
- ዲፕሎማ ባለቤት ከሆነ/ች ቢያንስ 6 (ስድስት) ዓመት ተዛማጅ የስራ ልምድ
የስራ ኃላፊነቶች
- የተሽከርካሪ መለዋወጫ ምርቶችን ማስተዋወቅ እና መሽጥ
- አዳዲስ ደንበኞችን መፈለግ እና ነባር ደንበኞችን መጠበቅ
- የሽያጭ ሪፖርት ማዘጋጀት
- የገበያ ሁኔታ መከታተል
Skills Required:
- Automotive
- Mechanics / Mechanical / Engineering
- Sales / Marketing / Business / Management
Quick Actions
Share Vacancy