No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.
የምግብ፣ የመጠጥና የፋርማሲዩቲካል ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሹፌር III ደረጃ፡ VIII ደመወዝ፡ 3,526 ብዛት፡ 2 የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ/10ኛ ክፍል የትምህርት ዓይነት፡ 4ኛ/ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ማሳሰቢያ፡ - አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የማስረጃዎቻቸውን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በመያዝ በግንባር ቀርበው መመዝገብ ይኖርባቸዋል። - ከግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ ማረጋገጫ መቅረብ ይኖርበታል። - ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ። - የመመዝገቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል። - የምዝገባ ቦታ ቦሌ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ ወንጌላዊት ህንጻ ፊት ለፊት ባለው ካዝማ ህንጻ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 710 እና 711 ለተጨማሪ መረጃ፡ ስልክ ቁጥር፡ 011 470 12 16