No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.
የምግብ፣ የመጠጥና የፋርማሲዩቲካል ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የገበያ ልማት ባለሙያ I ደረጃ፡ VIII ደመወዝ፡ 3,526 የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ዓይነት፡ በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአግሮ ኢኮኖሚክስ፣ አግሪ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ዴቨሎፕመንታል ኢኮኖሚክስ/ማኔጅመንት፣ በስራ አመራር፣ በሚካኒካል፣ በኬሚካል፣ በኤሌክትሪካል፣ በኢንዱስትሪያል፣ በምግብና መጠጥ ኢንጅነሪንግ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ማሳሰቢያ፡ - አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የማስረጃዎቻቸውን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በመያዝ በግንባር ቀርበው መመዝገብ ይኖርባቸዋል። - ከግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ ማረጋገጫ መቅረብ ይኖርበታል። - ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ። - የመመዝገቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል። - የምዝገባ ቦታ ቦሌ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ ወንጌላዊት ህንጻ ፊት ለፊት ባለው ካዝማ ህንጻ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 710 እና 711 - ከ Level 1 እስከ 5 ድረስ የትምህርት ዝግጅት ያላቸው አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት /የCOC ማረጋገጫ/ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ለተጨማሪ መረጃ፡ ስልክ ቁጥር፡ 011 470 12 16