Addis Ababa City Public Service And Human Resource Development Bureau
Verified
የተገልጋይ መስተንግዶ ሰራተኛ I (ሪሴብሽን)
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
4 months ago
Experience
0 years
Deadline
Closed
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች ተፈላጊውን የስራ ችሎታ እና ልምድ የሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
የተገልጋይ መስተንግዶ ሰራተኛ I (ሪሴብሽን)
ተፈላጊ ብዛት: 36
ኮድ: MBR-00010
የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ
የስራ ልምድ: 0
የትምህርት ዝግጅት:
- ኢንፎርሜሽን ማኔጅመንት ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ስታትስቲክስ፣ ሴክረተሪያል ሳይንስ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ እና ተዛማጅ ሙያ ዲፕሎማ /10+3/ ሌቭል 4 እና ከዛ በላይ የተመረቀ
Skills Required:
- Computer / Software / It / Data
- Customer / Service / Secretarial
Quick Actions
Share Vacancy