GeezJobs CV writing

Sorry, This Job is expired!

No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.


View All Latest Jobs Today

የሪከርድና ማህደር ሰራተኛ III



Employer: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 5 years ago
Deadline: Submition date is over

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሪከርድና ማህደር ሰራተኛ III የስራ ደረጃ፡ VIII ደመወዝ፡ 3,526 ብዛት፡ 1 የትምህርት ዓይነትና ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ በሪከርድ ማኔጅመንት፣ በላይብረሪ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ማኔጅመንት ዲፕሎማ እና በሪከርድና መረጃ አያያዝ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ማሳሰቢያ፡ የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ተመዝጋቢዎች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። አመልካቾች የስራ ልምድ ለሚጠይቁ ክፍት የስራ መደቦች ላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። በሌቭል የትምህርት ዝግጅት ለጨረሱ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት /COC/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከዝቅተኛ ተፈላጊ በላይ የሚጠይቁ የትምህርት ዝግጅቶች ለውድድር መቅረብ አይችሉም። የምዝገባ ቦታ ሜክሲኮ ሰንጋ ተር 40/60 ኮንዶሚንየም ፊት ለፊት ዮቤክ ሕንጻ 8ኛ ፎቅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የሰው ኃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 011 557 91 99