GeezJobs CV writing

Sorry, This Job is expired!

No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.


View All Latest Jobs Today
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

የህግ አገልግሎት ቡድን መሪ



Employer: አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 5 years ago
Deadline: Submition date is over

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም የተጠየቀውን ተፈላጊ ችሎታ/መስፈርት የምታሟሉ ስራ ፈላጊዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 501 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። የስራ መደብ፡ የህግ አገልግሎት ቡድን መሪ የስራ ክፍል፡ የህግ ጉዳዩች ዳይሬክቶሬት ደረጃ፡ XV ደመወዝ፡ 10,150.00 ጾታ፡ አይለይም ብዛት፡ 01 ተፈላጊ ችሎታ፡ በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት እና 7 ዓመት በሕግ ስራዎች ላይ የሰራ/ች