Amin General Hospital
Verified
Ambulance Driver Position Open
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
4 months ago
Experience
3 years
Salary
As per Company Scale
Deadline
Closed
የሥራ ማስታወቂያ አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ሠራተኛ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ትምህርት ደረጃ፣
- 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ሕዝብ አንድ መንጃ ፈቃድ ያለው የሥራ ልምድ፣
- ሶስት ዓመት እና ከዛ በላይ በአንቡላንስ ሹፌርነት
የሠራ ብዛት፣1(አንድ)
ፆታ፣ወንድ
ደመወዝ፣በድርጅቱ ስኬል መሠረት
Skills Required:
- Driving
Quick Actions
Share Vacancy