Awash Bank
Verified
Driver Opportunity
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
7 months ago
Experience
3 years
Salary
As Per Scale of the bank
Deadline
Closed
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
ቁጥር‘197/25
አዋሽ ባንክ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደብ :ሾፌር
የትምህርት ደረጃ :10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ በቅርብ የታደሰ 3ኛ ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ወይም ሕዝብ 1 ያለው, በአውቶመካኒክ ስልጠና የወሰደ ይመረጣል፡፡
የሥራ ልምድ :3 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ
ደመወዝ : በባንኩ እስኬል መሠረት
ማሳሰቢያ፣ አመልካቾች በእጅ የተፃፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ሠርትፍኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
Skills Required:
- Automotive
- Driving
Quick Actions
Share Vacancy