Position Title: ሹፌር I (Driver I) - Needed
Employer: Dashen Bank
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 2 days ago
Deadline: February, 16/2026 (7 days left)
ዳሽን ባንክ አ.ማ ባለው ክፍት ስራ መደብ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መዘርዝር
- መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ
- በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ/ በኦቶሞቲቭ ቶክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ የስራ ልምድ
- ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ
- የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
- የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
- ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን
የስራ ቦታ
ምዕራብ አዲስ አበባ ቀጠና ጽ/ቤት
How to apply
ለማንኛውም የድጋፍ ጥያቄና ማብራሪያ የሚከተሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ
0115579231
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ፤ የሥራ ልምድ፤ መንጃ ፈቃድ በማያያዝ ከጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ የካቲት 09 ቀን 2018 ዓ.ም በተገለፀው አድራሻ ብቻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=1692&company=dashenbank