NIB CANDY FACTORY PLC
Verified
ሹፌር
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
5 months ago
Experience
1+ years
Salary
As per Company Scale
Deadline
Closed
ኃላፊነቶች
- ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ሰራተኞችን በሚፈለገዉ ቦታ ማድረስ ማድረስ።
- የተሽከርካሪ ሙሉ አካል መጠበቅና ንፅህናን የሰርቪስ ማድረጊያ ጊዜን እና መደበኛ ጥገና በወቅቱ መከናወኑን መከታተል።
- የኢንሹራንስ ፤የሶስተኛ ወገን እና የትራፊክ ህጎችን የሚያከብር
- ሰዓት አክባሪ ፣የድርጅቱን ሚስጥሮችን የሚጠብቅ
ብዛት: 3
መስፈርቶች
- በግል ወይም በመንግስት ድርጅቶች ሹፌርነት ከ1 ዓመት በላይ ልምድ ያለው።
- ትክክለኛ የመንጃ ፍቃድ /ደረቅ 1 ወይም 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያለዉ እና ንጹህ የአደጋ መዝገብ ያለው።
- በጣም ጥሩ የስራ ግንኙነት እና የንግግር ችሎታ ያለው ።
- በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል
- ደሞዝ ፡በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Skills Required:
- Driving
Quick Actions
Share Vacancy