National Transport
Verified
ከባድ መኪና ሾፌር
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
3 weeks ago
Experience
2+ years
Salary
ETB 12,720
Deadline
Closed
የትምህርት ደረጃ:
- 8ኛ እና ከዚያ በላይ
- 5ኛ ደረጃ ወይም ደረት-3 መንጃ ፈቃድ ያለው
የሥራ ልምድ:
- በከባድ መኪና አሽከርካሪነት ሙያ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው
ብዛት:
- 100
የቅጥር ሁኔታ:
- በቋሚነት ተያዥ፣ የመኖርያቤት ካርታ ወይም የተሸከርካሪ ሊብሬ እና የደሞዝ ዋስትና ማቅረብ የሚችል
ደምዎዝ:
- 12,720 /ብር አሥራ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ሃያ/ የበረሃ አበል 20% ወይም የተጣራ ብር 2,544 /ሁለት ሺህ አምስቶ አርባ አራት ብር/
Skills Required:
- Driving
Quick Actions
Share Vacancy