Ethiopian Sugar Industry Group
Verified
የኢንፎርሜሽን እና ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ አስተባባሪ
South Omo - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
4 months ago
Experience
8 / 6 / 2 years in Science or 6 / 4 / 2 years in Engineering
Salary
25,597ETB
Deadline
Closed
የትምህርት ደረጃ:
- በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ በኮምፒውተር ሳይንስ በኮምፒውተር ኢንጂነርንግ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም በተዛማች የሞያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ/ሁለተኛ ድግሪ/ ፒኤችዲ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ: በሳይንስ 8/6/2 ወይም በምህንድስና ሙያ 6/4/2 አመት
የሠራ/ች ደረጃ ከፍታ: 19
ደመወዝ: 25,597
ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም፡-90%
የህክምና አገልግሎት፣ ነፃ የቤት አገልግሎት እና በተጨማሪም 30% የበረሃ አበል ይኖሩታል፡፡
የሥራ ቦታ፡ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3/1 ስኳር ፋብሪካ /ደቡብ ኦሞ/
Quick Actions
Share Vacancy