Position Title: Kindergarten & Primary Assistant Teacher
Employer: JIVA Kindergarten And Primary School
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Salary: 6,500 ETB (gross)
Posted date: 11 hours ago
Deadline: February, 21/2026 (10 days left)
የት/ት ደረጃ
- ዲፕሎማና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ
- ዜሮ ዓመት እና ከዚያ በላይ
ደመወዝ
- ያልተጣራ ብር 6,500.00
How to apply
የምዝገባ ጊዜ የካቲት 04/2018ዓ.ም – የካቲት 14/2018ዓ.ም
አድራሻ
አራዳ ክ/ከተማ ቀበሌ 03/09 ከሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ አጠገብ ወይም ከጊዮርጊስ ወደ ስድስት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከአዲስ አበባ ሬስቶራንት ጀርባ፣ አፍንጮ በር ሳይደርስ፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ፡– 0912-50-65-55 0912-50-65-56 0929-92-98-19 0929-92-98-21 011 1 81 24 44 47 011 1 55 25 80 011 1 56 99 02/03