Anbessa Shoes S.C
Verified
ሽያጭ አስተናጋጅ
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
3 weeks ago
Experience
0 years
Salary
Attractive per company's Scale
Deadline
Closed
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፤ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትም መስክ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች 0 አመት ወይም ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ብዛት: 3
ደመወዝ: በስምምነት
ድርጅቱ: የሰርቪስ አገልግሎት አለው።
የትራንስፖርት ወጪ ይሸፈናል
ጥቅማጥቅም: የትራንስፖርትና የቤት ኪራይ አበል
የሥራ ቦታ:ተ/ሀይማኖት መደብር (ተ/ኃይማኖት ቤ/ክ/አካባቢ) ፒያሳ መደብር (ፒያሳ ኤሌክትሪክ ህንፃ አድዋ ዜሮ ዜሮ ፊት ለፊት) መርካቶ ቁ-1 መደብር (ዋንዘ ሆቴል አጠገብ መርካቶ አውቶቡስ መናኸሪያ)
Skills Required:
- Any / Field
Quick Actions
Share Vacancy