Sheger Saving And Credit Co-operative
Sr. Finance Officer
Posted
7 months ago
Experience
3 / 5 years
Salary
As per Company Scale
Deadline
Closed
ስለ ድርጅቱ
ሸገር የገንዘብና ብድር ኃ/የተ/ኅብረት ሥራ ማኅበር የቁባ ባኅሕልን ለማሳደግ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ አሁን ከደረሰበት ደረጃ ጋር በተያያዘ በኢኮኖሚው ዘርፍ ጠንካራ ተዋናይ ሆኖ ለመገኘት ፣የሚያስፈልገውን የፋይናንስ ፍላጎት በጋአ ሆኖ ለማሟላት እንዲሁም የገንዘብ አጠቃቀምና አስተዳደር ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ዓላማ ባደረጉ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተቋቋመ ይኅብረት ሥራ ማኅበር ነው። ማኅበሩ በ2009 ዓ.ም የኅብረት ሥራ ማኅበራትን ለማቋቋም የተደነገገውን አዋጅ ቁጥር 985/2009 መሠረት መጋቢት 4/ 2013 ዓ.ም የተመሰረተ እና በአዲስ አበባ ኅበረት ሥራ ጀንሲ ሕጋዊ እውቅና ያገኘ ማኅበር::
የትምህርት ዝግጅት:
- ኤም.ኤ. ወይምቢ.ኤ. ዲግሪ በአካዉን ቲንግና ፋይናንስ አስተዳደር፣ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች አግባብነት ያለው
- የስራ ልምድ: 3/5 ዓመት የሰራ/ች ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
ልዩ ችሎታ:
- የአካዉንቲንግ ሶፍትዌር ላይ ልምድና ችሎታ
ደረጃ: VI
ብዛት: 1
ደመወዝ: በተቋሙ ስኬል መሰረት
Skills Required:
- Accounting / Finance
- Sales / Marketing / Business / Management
Quick Actions
Share Vacancy