Firew Bekele General Contractor And Water Works Contractor
Verified
ከፍተኛ የፋይናንስ ባለሙያ
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
1 month ago
Experience
7 years
Salary
Negotiable
Deadline
Closed
የት/ት ደረጃ
- ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽ እና ሌሎች አቻ ሙያዎች የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
የስራ ልምድ
- 7 ዓመት እና ከዚያ በላይ በቀጥታ የሰራ እና ቢያንስ 3 አመት እና በላይ በሲንየርነት የሰራ ሀላፊነት ላይ የሰራ
- በኮንስትራክሽን ድርጅት ቢያንስ 3 ዓመት በሲንይርነት ሀላፊነት ላይ የሰራ/የሰራች
- አጠቃላይ ሂሳብ ሪፖርት መዝጋት ብቃት ያለው/ያላት
- የድርጅቱን የሂሳብ ሪፖርት በየ3 ወሩ ከገቢዎች ጋር ማመሳከር ችሎታ ያለው/ያላት
- በቂ የፒስቺሪ አመዘጋገብ እና የሪፖርት አዘገጃጀት ችሎታ ያለው/ያላት
- የIFRS አሰራር ዕውቀት ያለው/ያላት
ፆታ: አይለይም
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ: ለዋና መ/ቤት፣ አዲስ አበባ
Skills Required:
- Accounting / Finance
- Economics / Statistics
- Sales / Marketing / Business / Management
Quick Actions
Share Vacancy