JERR PLC
Verified
ሲኒየር የዕቅድ ባለሙያ
Addis Ababa - Ethiopia
full-time
permanent
Posted
2 months ago
Experience
4 / 6 Years
Deadline
Closed
የትም/ደረጃ:
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት፣ ስታትስቲክ፣ ኢኮኖሚክስ እና ሌሎች ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ በማስተርስ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
- በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ /ፋብሪካ ውስጥ የሠራ ቢሆን ይመረጣል
የስራ ልምድ:
በሙያው 4 ዓመት / 6 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት
ተጨማሪ ዝርዝሮች:
- የቢዝነስ እና የአስተዳደር መርሆች ጥሩ እውቀት ያለው/ላት
- የዳታ ትንተና እና ሪፖርት ዝግጅት ችሎታ ያለው/ላት
- የኮምፒዩተር ክህሎት (MS Office በተለይ Excel) ያለው/ላት
- ጥሩ የኮሙኒኬሽን እና የቡድን ስራ ችሎታ ያለው/ላት
- በጫና ሁኔታ ውስጥ መስራት የሚችል/ትችል
- ትክክለኛነትና ዝርዝር ላይ ትኩረት ያለው/ላት
- አዲስ ነገሮችን ለመማር ፈቃደኛ የሆነ/ች
Skills Required:
- Economics / Statistics
- Sales / Marketing / Business / Management
Quick Actions
Share Vacancy