GeezJobs
HOME JOBS CV SEARCH FREELANCERS Services CAREER GUIDE
Login Join Free

Sorry, This Job is expired!

No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.

View All Latest Jobs Today
Abyssinia Bank

Abyssinia Bank

Verified

ክሬን የተገጠመለት የጭነት መኪና ኦፕሬተር

Addis Ababa - Ethiopia Full-Time Permanent

Posted

3 months ago

Experience

5 years

Deadline

Closed

የሥራ ዓላማ

መልካም የሆነ የአሽከርካሪ ስነ ምግባር በመላበስ ለስራ ወደተለያዩ ስፍራዎች የሚንቀሳቀሱ የባንኩን ሰራተኞች ወይም ዕቃ ንብረት ከቦታ ቦታማጓጓዝና በኃላፊነት የተሰጠውን ተሽከርካሪ በአግባቡ እና በጥንቃቄ በመያዝ ተገቢውን አገልግሎት መስጠት ይሆናል፡፡

ባለክሬን የጭነት መኪና ኦፕሬተር /Crane Mounted Truck Operator / ዝርዝር ተግባራት:

  • ሥራ ከመጀመሩ በፊት የሞተር ዘይት፣ ውሃ፣ መብራት፣ የጎማ ነፋስና የመሳሰሉትን ነገሮች መሟላታቸውን ያረጋግጣል።
  • የባንኩን ከባድ፤መካከለኛ፤አነስተኛና ቀላል ተሽከርካሪዎች በመያዝ በከተማም ሆነ ከከተማ ውጭ ሠራተኞች ወይም ዕቃበማጓጓዝ አገልግሎት ይሰጣል።
  • ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉ ነገሮች እንደ ነዳጅ፣ መጠባበቂያ ጎማና የመፍቻ ዕቃዎች መሟላታቸውን ያረጋግጣል።
  • በመስክ ሥራላይ ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉ ነገሮች እንደ ነዳጅና ሌሎች ዕቃዎችን ሲያስፈልጉ በህጋዊ ደረሰኝ ይገዛል፤ እንዲሁም ያወራርዳል።
  • ጉዞ ከመጀመሩ በፊትና ከጨረሰ በኋላ የተሽከርካሪው የኪሎ ሜትር ቆጣሪ መነሻና መድረሻ ቁጥሮችንና የሄደባቸው ቦታዎችን በተዘጋጀው ቅጽ ወይም ፎርም ላይ ይመዘግባል።
  • ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉትን መለዋወጫና እድሳት በመከታተል ለክፍል ኃላፊው ወይም ለትራንስፖርት አስተዳደር በወቅቱ ያሳውቃል።
  • አነስተኛ ጥገናዎችን ያከናውናል፤ ከአቅም በላይ የሆነ ብልሽት ሲያጋጥም ሁኔታውን ወዲያው ለትራንስፖርት አስተዳደር ያሳውቃል።
  • በማሽን ተነስተው የሚጓጓዙ የኤ.ቲ.ኤም ማሽንና ሌሎችንም ዕቃዎች በጥንቃቄ አንስቶ ያጓጉዛል በተገቢው ቦታ በጥንቃቄ ያወርዳል፡፡
  • እንዲያደርስ የተረከበውን ንብረት /የኤቲኤም ማሽን፣ካዝና.../ ቆጥሮ ለሚመለከተው አካል ያስረክባል።
  • የተረከበውን ተሽከርካሪ ደህንነት በሚገባ ይጠብቃል።
  • ተሽከርካሪው በብልሽት ምክንያት ለጥገና ጋራዥ ሲገባ ክትትል ማድረግ ፤ በትክክል መሠራቱንም ማረጋገጥ፤ እንደአስፈላጊነቱም ሁኔታውን ለክፍል ኃላፊው ወይም ለሚመለከተው አካል በወቅቱ ያሳውቃል።
  • ተሽከርካሪው በወቅቱ ሰርቪስ እንዲደረግለት ይጠይቃል።
  • ተሽከርካሪውን በየዓመቱ ያስመረምራል።
  • ቦሎና ሌሎች እንዲለጠፉ የተጠየቁ ሰነዶች በተፈቀዱ የሽከርካሪው አካል ላይ ይለጥፋል።
  • በስራ ሰዓት የባንኩን የደንብ ልብስ ንጽህናውን ጠብቆ ይለብሳል።
  • ከቅርብ የስራ ሀላፊው የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን ያከናውናል።

የሥራ መግለጫ

  • ትምህርት፡ 12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፤ እና አራተኛ ደረጃ ወይም የጭነት መኪና ሁለተኛ የመንጃ ፈቃድ ወይም ከዚያ በላይ። በአውቶ ሜካኒክ ዲፕሎማ/ሰርተፊኬት ጠቃሚ ነው።
  • የሥራ ልምድ፡ ቢያንስ 5 ዓመት የመንዳት ልምድ፣ ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በክሬን የተገጠመ የትራክ ኦፕሬተር/ሹፌር። በባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ልምድ ጠቃሚ ነው።

Skills Required:

  • Driving

Featured Jobs

View All
Neud Properties
full-time    |    permanent

@ Neud Properties

Property Sales Advisor

Addis Ababa - Ethiopia 10000-20000birr
View Details
P
part-time    |    permanent

@ Private Game

Part-Time Outdoor Promoter

Addis Ababa - Ethiopia 10000-20000birr
View Details
GeezJobs (Recruitment Department)
full-time    |    permanent

@ GeezJobs (Recruitment Department)

Junior Accountant

Addis Ababa - Ethiopia 10000-20000birr
View Details
A
full-time    |    permanent

@ ACORD Ethiopia

Urgent Hiring!! Finance Manager

Addis Ababa - Ethiopia 30001-50000birr
View Details
S
full-time    |    permanent

@ Sintayehu Nesibu PLC

Food And Beverages Controller (Butajira)

Butajira - Ethiopia 10000-20000birr
View Details
S
full-time    |    permanent

@ Sintayehu Nesibu PLC

Purchaser (Butajira)

Butajira - Ethiopia 10000-20000birr
View Details
Safe Zone Logistics
full-time    |    permanent

@ Safe Zone Logistics

Porter

Addis Ababa - Ethiopia 10000-20000birr
View Details
Safe Zone Logistics
full-time    |    permanent

@ Safe Zone Logistics

Accountant

Addis Ababa - Ethiopia 10000-20000birr
View Details
N
Full-Time    |    Permanent

@ New Land Data Center Hosting Service PLC

Electrician

Adama and Bishoftu - Ethiopia 10000-20000birr
View Details
GeezJobs (Recruitment Department)
full-time    |    permanent

@ GeezJobs (Recruitment Department)

Operations Assistant

Addis Ababa - Ethiopia 30001-50000birr
View Details
A
full-time    |    permanent

@ Alem Ethio-Swedish Daycare

Female Special Needs Assistance Teacher

Addis Ababa - Ethiopia 10000-20000birr
View Details
GeezJobs (Recruitment Department)
full-time    |    permanent

@ GeezJobs (Recruitment Department)

Junior Marketing Officer (Female Only)

Addis Ababa - Ethiopia 10000-20000birr
View Details
A
full-time    |    contract

@ ACORD Ethiopia

Financial Executive

Addis Ababa - Ethiopia 30001-50000birr
View Details
GeezJobs (Recruitment Department)
full-time    |    permanent

@ GeezJobs (Recruitment Department)

Junior Auditor

Addis Ababa - Ethiopia 10000-20000birr
View Details
S
full-time    |    permanent

@ Sintayehu Nesibu PLC

Store Keeper (Butajira)

Butajira - Ethiopia 10000-20000birr
View Details
BeConnected Industrial
full-time    |    permanent

@ BeConnected Industrial

Senior Accountant

Addis Ababa - Ethiopia 20001-30000birr
View Details
Safe Zone Logistics
full-time    |    permanent

@ Safe Zone Logistics

Cashier

Addis Ababa - Ethiopia 10000-20000birr
View Details
A
full-time    |    contract

@ Anbesa Elite Tactical Textile Industry PLC

Finance Manager

Bahir Dar, Amhara Region - Ethiopia 20001-30000birr
View Details
Micro Pharma PLC
full-time    |    permanent

@ Micro Pharma PLC

Senior Accountant

Addis Ababa - Ethiopia 20001-30000birr
View Details
S
full-time    |    permanent

@ Sintayehu Nesibu PLC

Junior Accountant (Butajira)

Butajira - Ethiopia 10000-20000birr
View Details