አስቸኳይ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ መደቦች በቋሚነት ብቁ የሆኑ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ የትምህርት ደረጃ በኤሌክትሪክሲቲ በደረጃ 3 ወይም በአጭር ጊዜ ስልጠናዎች የሰለጠነ የሰለጠነች በተጠቀሰው የሥራ መደብ 0 ዓመትና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ ከፍተኛ የስራ ተነሳሽነት ያለው/ያላት የስራ ሰዓት፡- ከጠዋት 2:00-11:00 ሰዓት ...