ብቃት ያለው ዳቦ ጋጋሪ ከሆንክ/ሽ ድርጅታችንን ይቀላቀሉ! የስራ ኃላፊነቶች: የተለያዩ ዓይነት ዳቦ በስታንዳርድ አሰራር መጋገር የሚችል/የምትችል ። ዳቦ አንድ ዓይነት ጣዕም፣ ስሜት እና ጥራት እንዲኖራቸው ማረጋገጥ የሚችል/የምትችል ። የመጋገሪያ ቦታን ንፅህና በአግባብ መያዝ የሚችል/የምትችል ። የምግብ ንጥረ ነገሮችን በትክክል መለካት እና አሰራሮችን መከተል የሚችል/የምትችል ። የመጋገሪያ ጊዜ እና ሙቀትን በጥንቃቄ መቆጣ...