Transsion Manufacturing Plc
Verified
የጥራት ተቆጣጣሪ (Quality Controller)
Goro ICT park, Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
2 weeks ago
Experience
0 years
Deadline
Closed
በአዲሰ አበባ በየትኛውም አካባቢ ለምትኖሩ በተለይ በጎሮ፣ በቱሊዲምቱ፣ በወርገኖ፣ በቃሊቲ እና በአቃቂ ለምትኖሩ ስራ ፈላጊዎች በሙሉ
ደርጅታችን ትራንሽን ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ (ቴክኖ ሞባይል) ከታች ለተገለጸው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳደሮ መቅጠር ይፈልጋል::
የስራ መደቡ መጠሪያ
- የጥራት ተቆጣጣሪ (Quality Controller)
የት/ት ደረጃ
- 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
የስራ ልምድ
- አይጠይቅም
ጾታ
- ሴት/ወንድ
ብዛት
- ሴት - 140
- ወንድ - 30
እድሜ
- 18-26 ዓመት
የስራ ቦታ
- አዲስ አባባ ጎሮ አይ ሲቲ ፓርክ
ድርጅቱ የትራንስፖርት ሰርቪስ እና ነጻ ምሳ ያቀርባል
Quick Actions
Share Vacancy