No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የጥበቃና አትክልተኛ ሰራተኛ ደረጃ፡ III ደመወዝ፡ 1,624 የትምህርት ዓይነት፡ የቀለም ትምህርት የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ብዛት፡ 15 የስራ ቦታ፡ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ማሳሰቢያ፡ - አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 /አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናቶች ብቻ ማመልከት ይችላሉ፡፡ - የምዝገባ ቦታና ሰዓት ከ22 ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ መክሊት ህንጻ 10ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 10-7 በስራ ሰዓት ጠዋት ከ2:30-6:30 ከሰዓት ከ7:30 እስከ 11:30 ድረስ - በምዝገባ ወቅት አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ኦሪጅናልና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል - የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ በዋናው መ/ቤት እና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች - ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ። ስልክ ቁጥር፡፡011 667 34 31