No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.
መስፈርት የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሾፌር II ተፈላጊ ችሎታ፡ የቀድሞ 12ኛ ክፍል በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው ወይም የህዝብ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ ደረጃ፡ VII ደመወዝ፡ 3,333 ማሳሰቢያ፡ የመመዝገቢያ ቦታ፡ በብሔራዊ ቤተመንግስት 3ኛ በር አመልካቾች ማመልከቻና ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ ይችላሉ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 011 8 27 18 96 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።