GeezJobs CV writing

Sorry, This Job is expired!

No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.


View All Latest Jobs Today
ጂኤም ፈርኒቸር አ.ማ.

ጁኒየር ፕሮግራመር



Employer: ጂኤም ፈርኒቸር አ.ማ.
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: ዓለምገና - Ethiopia
Posted date: 5 years ago
Deadline: Submition date is over

ጂኤም ፈርኒቸር አ.ማ. ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጁኒየር ፕሮግራመር የትምህርት ደረጃ፡ በመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ የተመረቀ/ች የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ቅጂ CV (Curriculum Vitae) እንዲሁም ማመልከቻ ጋር በማያያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ዓለምገና በግንባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። አድራሻ፡ ሰበታ ዓለምገና ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ወይም አንኮር ሆቴል አጠገብ ስልክ፡ 011 387 02 06፣ 011 387 06 23