Defense Construction Enterprise
Verified
የህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
1 month ago
Experience
8 / 10 years
Salary
53,611.00 ETB
Deadline
Closed
ተፈላጊ የትምህርትና የስራ ልምድ
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ሲቪል ምህንድስና፣ አርኪቴክቸር፣ ኤሌክትሪካል ምህንድስና ወይም ኮንስትራክሽን አስተዳደር ፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ያለው/ላት እና 10 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ እና 8 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት ከዚህ ውስጥ 5 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ችና ከከተማ ልማት ሚኒስቴር (Professional Engineer PE IV) ሰርተፍኬት ያለው/ላት
ደረጃ: XVIII
ብዛት: 10
የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ
ደመወዝ: 53,611.00
የስራ ቦታ: ፕሮጀክት
ማብራሪያ
ድርጅቱ በሚመድበው ፕሮጀክት ላይ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ
ማሳሰቢያ
የስራ ልምድ በቀጥታ በስራ መደቡ ላይ የሰራ መሆን እና ከምርቃት በኋላ መሆኑን እናሳስባለን፣
ከደመወዝ ተጨማሪ የኃላፊነት አበል 8,000.00፣ የድምፅና የኢንተርኔት ፓኬጅ እና ሌሎች የማኔጅመንት ጥቅማ ጥቅሞች ያለ መሆኑን እናሳስባለን።
Skills Required:
- Architecture / Urban / Planning
- Civil / Engineering / Cotm
- Electrician / Electronics / Electrical / Engineering
Quick Actions
Share Vacancy