Ghion Homes
Verified
ሹፌር
Gotera, Addis Ababa - Ethiopia
Part-Time
Permanent
Posted
6 months ago
Experience
3 years
Salary
As per Company Scale
Deadline
Closed
ግዮን ሆምስ ሪል ስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ግዮን ሆምስ ሪል ስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደቡ መጠሪያ፡- ፒካፕ ሹፌር
- የት/ት ደረጃ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ለፒካፕ የሚሆን መንጃ ፈቃድ ያለው፤ የ
- ስራ ልምድ 3 አመት እና ከዛ በላይ
- ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- የስራ ቦታ ጎተራ ዋናው መስሪያ ቤት
ማስታወሻ፡-የመኖሪያ ቦታው ለስራ ቦታ ቅርብ ቢሆን ይመረጣል
Skills Required:
- Driving
Quick Actions
Share Vacancy