NIB CANDY FACTORY PLC
Verified
ማሽን ኦፕሬተር /ኢንደስትሪያል መካኒክ
Tatek Industrial Zone, Burayu - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
2 months ago
Experience
2 /4 years
Salary
Negotiable
Deadline
Closed
የትምህርት ደረጃ ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ. በሜካኒካል ምህንድስና ወይም ወይንም በሌቭል 4 ሲኦሲ ማቅረብ የሚችል /የምትችል ፤በጠቅላላ መካኒክ አድቫንስ ዲፕሎማ ያለዉ
የስራ ልምድ ፡
- በማንኛዉም ፋብሪካ በተለይ በምግብ ኢንዱስትሪ / የገለገለ፤ ለዲግሪ የ2 ዓመት ለደረጃ /ሌቭል ተመራቂ 4 ዓመት በመካኒክነት /ኦፕሬተርነት ወይም በመካከለኛ መካኒክነት ያገለገለ ፡፡
አመልካቾች ኦሮምኛና አማርኛ መናገርና መስማት የሚችሉ ቢሆን ይመረጣል / ግዴታ ግን አይደለም
የስራ ቦታ :
- ንብ ከረሜላ ፋብሪካ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር /ቡራዩ
የቅጥር ሁኔታ :
- በቋሚነት
ደሞዝ ፡
- በስምምነት
ተፈላጊ ባለሙያ ብዛት
- 2/ሁለት
Quick Actions
Share Vacancy