Sorry, This Job is expired!

No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.


View All Latest Jobs Today

   Back to Jobs


GeezJobs (Recruitment Department)

ሹፌር (Personal Driver To The Company Owner) at GeezJobs (Recruitment Department)


Position Title: ሹፌር (Personal Driver To The Company Owner)
Employer: GeezJobs (Recruitment Department)
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 7 months ago
Deadline: Submission date is over


ድርጅታችን ግዕዝ ጆብስ ለኣንድ የድርጅት ባለቤት አስተማማኝ  በግል ሹፌር አወዳድሮ መቅጠር ይፍልጋል ።  ስራው የዕለት ተዕለት መንዳት እና በመንግሥት ቢሮዎች፣ በባንኮች እና በሌሎች ተቋማት ውስጥ የሚፈፀሙ ስራዎችን ማገዝን ያካትታል። በጣም ጥሩ የስራ ግንኙነት እና የንግግር ችሎታ ያለው ።

ቁልፍ ኃላፊነቶች

  • ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ባለቤቱን ወደ ስብሰባዎች፣ ዝግጅቶች እና የግል ስራዎች ማድረስ።
  • በማንኛውም ቀንና ሰዓት መስራት የሚችል (ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ)
  • በመንግስት መስሪያ ቤቶች እና በሌሎች ተቋማት ውስጥ የጉዳይ ማስፈጸም ስራዎችን የሚያከናውን ።
  • የተሽከርካሪ ንፅህናን እና መደበኛ ጥገናን የሚጠብቅ።
  • ሰዓት አክባሪ ፣ ሚስጥሮችን የሚጠብቅ እና አስተዋይ የሆነ

መስፈርቶች

    • በግል ወይም በኩባንያ ሹፌርነት ከ1 በላይ ዓመት ልምድ ያለው
    • ትክክለኛ የመንጃ ፍቃድ እና ንጹህ የአደጋ መዝገብ  ያለው
    • በጣም ጥሩ የስራ ግንኙነት እና የንግግር ችሎታ ያለው
    • እምነት የሚጣልበት እና በደንብ የተደራጀ ።

    ለማመልከት

    ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ከዚህ በታች ባለው ኢሜል እንድትልኩ እንጠይቃለን

    recruitment1@geezjobs.com




    View All Vacancies at GeezJobs (Recruitment Dep...

    Your dream job starts with a winning CV. Let our experts write yours today! 👉 Learn More


    Receive Job alerts Matching Your Criteria:


    Telegram

    OR

    You can unsubscribe at any time

    Featured Jobs


    Sales & Promotional Host

    @ GeezJobs (Recruitment Department) 3 days ago

    Surveillance Operator

    @ BDA Business and Agricultural Development PLC 2 days ago

    Cashier - Females ONLY

    @ SICHEN PLASTIC PRODUCT MANUFACTURING PLC 1 week ago

    Digital Marketing Specialist

    @ Copex 1 week ago

    Sr. Accountant

    @ Copex 1 week ago

    B2B Sales & Media Representative

    @ GeezJobs (Recruitment Department) 5 days ago

    (Video Grapher/Editor + Graphics) Content Lead

    @ GeezJobs (Recruitment Department) 5 days ago

    Electrical Engineer

    @ Rhino Cable Manufacturing PLC 1 week ago

    Get Job Alerts on Your Telegram – matching your criteria