Nefas Silk Paint Factory
Verified
የሽያጭ ባልሙያ
Addis Ababa - Ethiopia
Full-Time
Permanent
Posted
3 weeks ago
Experience
2 Years
Deadline
Closed
ስለ ስራው
ድርጅቱ ብቁ እና ተነሳሽነት ያለው/ያላት የማርኬቲንግ ባለሙያ በመፈለግ ላይ ይገኛል። የስራው ዋና ተግባር የገበያ ማስፋፊያ ስራዎችን ማከናወን፣ ደንበኞችን ማሳደግ እና የድርጅቱን ሽያጭ እና የገበያ ተሳትፎ ማሳደግ ነው።
ዋና ኃላፊነቶች
- የገበያ ጥናት ማካሄድ እና የገበያ እድሎችን መለየት
- የማስታወቂያ እና የማርኬቲንግ ስራዎችን ማስተባበር
- ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር እና ማጠናከር
- የሽያጭ እና የገበያ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
- የድርጅቱን ምርት/አገልግሎት በገበያ ማስተዋወቅ
Job Requirement
ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ ክህሎቶች
- የግንኙነት ችሎታ
- የሽያጭ እና የማርኬቲንግ እውቀት
- ቡድን ጋር መስራት ችሎታ
- የችግኝ መፍትሄ ችሎታ
Skills Required:
- Sales / Marketing / Business / Management
Quick Actions
Share Vacancy