GeezJobs CV writing

Sorry, This Job is expired!

No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.


View All Latest Jobs Today

የሰው ሀብት አስተዳደር ባለሙያ I



Employer: የምግብ፣ የመጠጥና የፋርማሲዩቲካል ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት
Employment: Full-Time | Permanent
Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
Posted date: 5 years ago
Deadline: Submition date is over

የምግብ፣ የመጠጥና የፋርማሲዩቲካል ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሰው ሀብት አስተዳደር ባለሙያ I ደረጃ፡ VIII ደመወዝ፡ 3,526 ብዛት፡ 1 የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ዓይነት፡ በስራ አመራር፣ በህዝብ አስተዳደር፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ የዓለም አቀፍ ግንኙነትና ፖለቲካል ሳይንስ፣ በሊደርሺፕና በዴቬሎፕመንት ማኔጅመንት የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት ማሳሰቢያ፡ - አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የማስረጃዎቻቸውን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በመያዝ በግንባር ቀርበው መመዝገብ ይኖርባቸዋል። - ከግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ ማረጋገጫ መቅረብ ይኖርበታል። - ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ። - የመመዝገቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል። - የምዝገባ ቦታ ቦሌ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ ወንጌላዊት ህንጻ ፊት ለፊት ባለው ካዝማ ህንጻ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 710 እና 711 - ከ Level 1 እስከ 5 ድረስ የትምህርት ዝግጅት ያላቸው አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት /የCOC ማረጋገጫ/ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ለተጨማሪ መረጃ፡ ስልክ ቁጥር፡ 011 470 12 16