No worries! You can check out similar opportunities — Just Click Below.
መስፈርት የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ IV ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት በሶፍትዌር ልማት ወይም በመረጃ አውታር አስተዳደር ስራ ላይ የሰራ ደረጃ፡ XIII ደመወዝ፡ 8,017 ማሳሰቢያ፡ የመመዝገቢያ ቦታ፡ በብሔራዊ ቤተመንግስት 3ኛ በር አመልካቾች ማመልከቻና ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ ይችላሉ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 011 8 27 18 96 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።